Page:Fsi-AmharicBasicCourse-Volume2-StudentText.pdf/90

From Wikisource
Jump to navigation Jump to search
This page needs to be proofread.
Basic Course
Unit

ሁለተኛ፡ ትምህርት

ንግግር
እባክዎ፣ ያሜሪካን፡ ኤምባሲ፡ የት፡ ነው? ፈት፡ ለፈት፡ ነው።
ሩቅ፡ ነው።
ያሜሪካን፡ ኤምባሲ፡ በስተቀኝ፡ ነው።
በስተግራዎ፡ ነው።
ባቡር፡ ጣቢያው፡ የት፡ ነው?
ባቡር፡ ጣቢያው፡ ከዚህ፡ ሩቅ፡ ነው? ሩቅ፡ አይደለም፡ ቅርብ፡ ነው።
ደህና፡ ሆቴል፡ የት፡ አለ? አሜሪካን፡ ኤምባሲ፡ ፊት፡ ለፊት፡ ደህና፡ ሆቴል፡ አለ።
ሆቴሉ፡ እዚያ፡ ነው።


ቁጥሮች

አንድ (፩)፣ ሁለት (፪)፣ ሦስት (፫)፣ አራት (፬)፣ አምስት (፭)፣ ስድስት (፮)፣ ሰባት (፯)፣ ስምንት (፰)፣ ዘጠኝ (፱)፣ አሥር (፲)።

585